top of page
VISA


በ 2026 ወላጆችን ወደ ካናዳ ለማምጣት ያለው ብቸኛ አማራጭ? ሱፐር ቪዛ (Super Visa)
ብዙዎች ወላጆቻቸውን ወይም አያቶቻቸውን በቋሚነት ለማስመጣት (Parent and Grand Parent Sponsorship) የካናዳ መንግስት የሎተሪ ዕድል እንዲከፍት ሲጠባበቁ ነበር። ሆኖም ግን በ 2026 የካናዳ መንግስት ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት፣ ለአዲስ አመልካቾች የወላጆች እና አያቶች የቋሚ መኖሪያ ፈቃድ (PR) ስፖንሰርሺፕ ዝግ ሆኖ ይቆያል። በአሁኑ ወቅት ወላጆችን ለረጅም ጊዜ ቆይታ (ከ6 ወር በላይ) ወደካናዳ ለማምጣት ያለው ብቸኛ እና አስተማማኝ አማራጭ የሱፐር ቪዛ (Super Visa) ነው። ሱፐር ቪዛ (Super Visa) ምንድን ነው? ሱፐር ቪዛ ለወላጆች እና ለአያቶች ብቻ የሚሰጥ ልዩ ቪዛ ሲሆን፣ ከተለመደው የጎብኝ ቪዛ (Visitor Visa) የሚለየው ለረጅም ጊዜ በካናዳ እንዲቆዩ ስለሚፈቅድ ነው። የቆይታ ጊዜ፦ በሱፐር ቪዛ የገቡ
Melaku Abebe
6 hours ago2 min read
bottom of page
