top of page
Profile
Join date: ጃን 10 2025
Posts (4)
ፌብ 17 2026 ∙ 2 min
በ 2026 ወላጆችን ወደ ካናዳ ለማምጣት ያለው ብቸኛ አማራጭ? ሱፐር ቪዛ (Super Visa)
ብዙዎች ወላጆቻቸውን ወይም አያቶቻቸውን በቋሚነት ለማስመጣት (Parent and Grand Parent Sponsorship) የካናዳ መንግስት የሎተሪ ዕድል እንዲከፍት ሲጠባበቁ ነበር። ሆኖም ግን በ 2026 የካናዳ መንግስት ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት፣ ለአዲስ አመልካቾች የወላጆች እና አያቶች የቋሚ መኖሪያ ፈቃድ (PR) ስፖንሰርሺፕ ዝግ ሆኖ ይቆያል። በአሁኑ ወቅት ወላጆችን ለረጅም ጊዜ ቆይታ (ከ6 ወር በላይ) ወደካናዳ ለማምጣት ያለው ብቸኛ እና አስተማማኝ አማራጭ የሱፐር ቪዛ (Super Visa) ነው። ሱፐር ቪዛ (Super Visa) ምንድን ነው? ሱፐር ቪዛ ለወላጆች እና ለአያቶች ብቻ የሚሰጥ ልዩ ቪዛ ሲሆን፣ ከተለመደው የጎብኝ ቪዛ (Visitor Visa) የሚለየው ለረጅም ጊዜ በካናዳ እንዲቆዩ ስለሚፈቅድ ነው። የቆይታ ጊዜ፦ በሱፐር ቪዛ የገቡ ወላጆች በአንድ ጊዜ እስከ...
4
0
ፌብ 5 2026 ∙ 3 min
የካናዳ የዜግነት ህግ ማሻሻያ (Bill C-3)፡ ማወቅ ያለብዎ ወሳኝ ነገሮች እና የተሳሳቱ ግንዛቤዎች
ቀን: ፌብሩዋሪ 05፣ 2026 በቅርቡ የካናዳ መንግስት በዜግነት ህጉ ላይ ያደረገው ማሻሻያ ወይም "Bill C-3" በብዙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ካናዳውያን ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል። ይህ ህግ ለብዙዎች ትልቅ የምስራች ይዞ የመጣ ቢሆንም፣ አንዳንዶች ግን ህጉ የማይፈቅደውን ነገር "ይፈቅዳል" ብለው በተሳሳተ መንገድ ሲረዱት ይታያል። በዚህ ጽሁፍ ቢል C-3 ምን እንደሆነ፣ ምን እንዳልሆነ እና በተለይም "ልጆቼ ከተወለዱ በኋላ ዜግነት ያገኘሁ ወላጅ ከሆንኩኝ ህጉ ይመለከተኛልን?" ለሚለው ጥያቄ ግልፅ መልስ እንሰጣለን። ቢል C-3 (Bill C-3) ምንድን ነው? ይህ ህግ በዋናነት የመጣው ቀደም ሲል የነበረውን "የመጀመሪያ ትውልድ ገደብ" (First-Generation Limit) ለማንሳትነው። የመጀመሪያ ትውልድ ገደብ ምን ማለት ነው? ከዚህ በፊት በነበረው የዜግነት...
149
0
2
ጃን 6 2026 ∙ 3 min
ኤክስፕረስ ኤንቲሪ (Express Entry) - ወደ ካናዳ ለመግባትት ፈጣኑ መንገድ! ማወቅ ያለብን ነገሮች
ጃንዋሪ 05/2026 ካናዳ በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ከፍተኛ ክህሎት ያላቸው ባለሙያዎችን በቋሚ ነዋሪነት (Permanent Residency) ትቀበላለች። ለዚህም ቀዳሚውና ፈጣኑ መንገድ ኤክስፕረስ ኤንትሪ (Express Entry) ይባላል። በዚህ ጽሁፍ ስለ ፕሮግራሙ መሰረታዊ ነገሮች እንመለከታለን። በቅርብ ጊዜ የወጡ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት፣ በዚህ ሲስተም በከፍተኛ ደረጃ ተጠቃሚ ከሆኑ ሀገራት ዜጎች መካከል ቀዳሚዋ ሀገር ህንድ (45%) ስትሆን ሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃን የያዙት አፍሪካውያኑ ሀገራት ካሜሮን (10%)(በፈረንሳይኛ ቋንቋ ምክኒያት) እና ናይጄሪያ (7%) ናቸው፨ ቻይና በቴክኖሎጂ እንዲሁም ፊሊፒንስም በጤና ዘርፍ የሰለጠኑ ዜጎቻቸውን ወደ ካናዳ ከላኩ ሀገራት ውስጥ ተካተዋል፨ ኢትዮጵያውያን በኤክስፕረስ ኤንትሪ ያላቸው ድርሻ በእርግጠኝነት ባይታወቅም በየዓመቱ ግን...
73
0
Melaku Abebe
Admin
More actions
bottom of page
