top of page

የባለሙያዎች ኢሚግሬሽን
ይህ ፕሮግራም ክህሎት፣ እውቀት እና የስራ ልምድ ያላቸውን የውጭ ሀገር ዜጎች ወደ ካናዳ በመጋበዝ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ እንዲደግፉ የተቀረፀ ነው። ፕሮግራሙ ባለሙያዎች (Skilled Workers)፥ ስራ ፈጣሪዎች (Entrepreneurs & Business)፥ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው (Self-Employed / Special Skills) ግለሰቦች እድል የሚሰጥ ነው።
ሁለቱ መንገዶች

bottom of page


