top of page
Canada

ህልምዎን አብረን እንቃኝ!

በካናዳ ውስጥ ትምህርት ለመከታተል፣ ለመስራት፣ ከቤተሰብና ከወዳጅ ዘመድ ጋር ለመገናኘት ወይም ቋሚ ነዋሪነትበማግኘት አዲስ ሕይወት ለመጀመር እያሰቡ ከሆነ፣ ኤምቲኤ የኢሚግሬሽን አገልግሎት እያንዳንዱን እርምጃዎትን አብረን ለመጓዝ እና ህልምዎን በጋራ ለመቃኘት ዝግጁ ነው።

Toronto Cityscape View

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

የቪዛ ጉዳዮች 

የቤተሰብ ስፖንሰርሺፕ

የሰለጠኑ ባለሙያዎች ኢሚግሬሽን

ጥገኝነት ማመልከት

ሌሎች አገልግሎቶች

የኢሚግሬሽን ማመልከቻዎን ለመጀመር ዝግጁ ነዎት?

እንግዲያውስ ልክ እንደራስዎ የኢሚግሬሽን ማመልከቻዎን በጥንቃቄ አዘጋጅቶ በተሟላ መልኩ ሂደቱን ለመፈፀም የሚችል አስተማማኝ ተወካይ ከፈለጉ ኤምቲኤ ኢሚግሬሽንን ያግኙ! በሚያስፈልግዎ ሁሉ ልንረዳዎት እና የኢሚግሬሽን ህልምዎን አብረን ልንቃኝ ዝግጁ ነን፨

ያግኙን

እናመሰግናለን

bottom of page