top of page
485308xxhjnd6x3vuxpxk2r7377r6772.jpg.webp

የጥገኝነት ፕሮግራ

ጥቃትን፥ ጦርነትን ፥ ቀውስ እና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ሸሽተው ሀገራቸውን ለቀው ለወጡ ሰዎች ካናዳ በስደተኞች ፕሮግራም አማካኝነት ጥበቃ ታደርግላቸዋለች፨ በሰፈራ እና በህጋዊ ጥበቃ መልኩም ሕይወታቸውን ዳግመኛ እንዲገነቡ እድል ትሰጣቸዋለች፨ 

በካናዳ የጥገኝነት ጥያቄ

Screenshot 2025-01-07 at 2.44.34 PM.png

ካናዳ ውስጥ ሆነው ነገርግን ጥቃትን በመፍራት ወደሀገርዎ መመለስ የማይፈልጉ ከሆነ የጥገኝነት ጥያቄዎን ለካናዳ መንግስት ማቅረብ ይችላሉ

የስደተኞች ስፖንሰርሺፕ

refugeesponsorshipucmontreal.jpg

ስደተኞችን ስፖንሰር አድርገው ማምጣት ለሚሹ ግለሰቦችም ሆነ ቡድኖች የካናዳ መንግስት የስደተኞችን ህይወት በሚቀይር መልኩ የተሰናዳ የስደተኞች ስፖንሰርሺፕ ፕሮግራም አለው፨ ስፖንሰር አድራጊዎች እስከ አንድ ዓመት ለሚሆን ጊዜ ስፖንሰር ያደረጓቸውን ስደተⶉች በገንዘብ፥በሞራል እና ከማህበረሰቡ ጋር በማስተሳሰር በኩል ሃላፊነት ይኖርባቸዋል፨

 

የስፖንሰርሺፕ መንገዶቹን እና መስፈርቶቻቸውን ለማወቅ ተጨማሪ ያንብቡ የሚለውን ይጫኑ፨ 

ያግኙን

+1 647-563-6059

  • Facebook
  • LinkedIn

እናመሰግናለን!

bottom of page