top of page

ሌሎች አገልግሎቶች

Consulting

 የቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ (PR) ማመልከቻዎችን በተመለከተ፤ ከብቁነት ግምገማ እስከ ሰነድ ዝግጅት ድረስ ባለው ሂደት እንመራዎታለን። በተለይም በኤክስፕረስ ኢንትሪ (Express Entry)፣ በቤተሰብ ስፖንሰርሺፕ እና በክፍለ-ሀገራት (PNP) ፕሮግራሞች ላይ እገዛ እናደርጋለን።

 

በተጨማሪም፣ የስደተኛ የጉዞ ፓስፖርት (Refugee Travel Document) እና የፒ.አር ካርድ (PR Card) እድሳትን ጨምሮ ማንኛውንም ተጓዳኝ ማመልከቻዎች መስፈርቱን በጠበቀ መልኩ እናዘጋጃለን። ውስብስብ የሆኑ የኢሚግሬሽን ሂደቶችን ለመዳሰስ እና ጥያቄዎችዎን ለመመለስ የሚያስችል ግላዊ የምክር አገልግሎትም አለን።

የPR ማመልከቻ

ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ (PR) ለማመልከት  እንዲሁም የPR ካርድ ለማሳደስ ከፈለጉ

​የምክር አገልግሎት

ከኢሚግሬሽን ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ወይም ብዥታዎች ካሉዎት፣ ኤምቲኤ የኢሚግሬሽን አገልግሎት ጥያቄዎን ለመመለስ እና ብዥታዎን ለማጥራት ሊያገለግልዎ ዝግጁ ነው፨  በማመልከቻዎ ዙሪያ እገዛ ከፈለጉ፣ ለሚያመለክቱት ፕሮግራም መስፈርቱን የሚያሟሉ መሆኑን ለማረጋገጥ  ወይም ውስብስብ የሆነውን የኢሚግሬሽን ሂደት ግልፅ በሆነ መልኩ መቃኘት ካሻዎ ያማክሩን፨

የጉዞ ፓስፖርት ማመልከቻ

MTA የኢሚግሬሽን አገልግሎቶች በእርስዎ የጉዞ ሰነድ እና የማንነት ሰነድ ማመልከቻዎች ላይ እርስዎን ልናገለግልዎ ዝግጁ ነን። 

ያግኙን

+1 647-563-6059

  • Facebook
  • Twitter
  • LinkedIn
  • Instagram

እናመሰግናለን!

bottom of page